December 30, 2016
በደብረብርሃን ከተማ መሐመድ አብዱልሰመድ መልቲፕሌክስ በሚገኘው ራስ አበበ ቤተመፃሕፍት በመጪው እሁድ ታህሳስ 23 2009 ከቀኑ ፰ ሠዓት ጀምሮ የፈረንጆችን አዲስ ዓመት ስለምናከብር በዝግጅታችን ላይ እንዲገኙ ጋብዘነዎታል። በቀደም ክሪስማስን ስንዘክር ቅር የተሰኘውም ልጅ መምጣት የሚከለክለው የለም። የመፅሐፍ ሥጦታ ለመሰጣጠት የምትፈልጉ ይዛችሁ ብትመጡ በዕጣ እናቀያይራችኋለን። New Year Festivities at Ras Abebe Libraries, Debre Birhan
የፈረንጅ አዲስ አመት ለኛ ምናችን ነው?
የፈረንጆችን አዲስ ዓመት ለማክበር ??????????????????????????? በጣም ይገርማል
እኛ የዓለም ዜጎች ነን።
world Of Citizen Is drived from Davos Man. The Collectin Of rich people in the eorld bihaned the idea robing poor nations
in the world
አረ ተዉ አታስደፍሩን እንጂ። የኛን አዲስ አመት እነሱ ትዝ ይላቸዋል እንዴ? ይልቅ ልደታ ማርያምን ዘክሩ።
ይህ ትክክል ነው ብየ አላምንም ለመሆኑ የኛን አዲስ አመት በዚህ መልክ አክብራችኋል?
ችግር የለውም። ከዓለም ተነጥለን የምንኖር አይመስለኝም። የተወሰነ አገር ነው ደግሞ በኛ አቆጣጠር የሚጠቀመው። እስከ መቼ በጁሊያን ካሌንደር እንቀጥል ይሆን? ሀሳቤን የሚረዳው የተወሰነ ሰው ነው።
ይቅርታ እኔም አልስማማም የራሳችን የምንኮራበት አቆጣጠር አለን... ባይሆን ገና በማስመልከት ስጦታ መስጣጠት ቢሆን ደስ ይላል
That is so lame that we have two Xmas, Two new year & Two Easter !!
ከፈረንጅ የምንጠቀመው አለ፤ የምንጎዳበት አለ።
Ferenjphobia will take us no where. Technology, deplomacy, money, everything comes from ferenj. እንኳን ፈረንጆችን እርስ በእርሳችን አንዋደድ!
new year? who cares, totally non sense for us.
ይሔ አያገባንም !!!