የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች መግቢያ ወቅት መቃረቡን አስመልክቶ በጸጥታ ስጋት ምክንያት ተማሪዎች ወደ ምድብ ቦታቸው ላለመሄድ እያንገራሩ ነው። ከዚህ ያልተናነሰ ስጋትም አለ። ይኸውም የዩኒቨርስቲ መምህራንም ወደ ትውልድ አካባቢዎቻቸው በዝውውር እየፈለሱ ነው። ይህ ትልቅ ሥጋት ይመስለኛል። ለሚፈናቀሉ ዋስትና ሰጥቶ ተረጋግተው እንዲቀመጡ ማድረግ ያስፈልጋል። ቢያንስ ህብረተሰቡ አለኝታነቱን የሚያረጋግጥበት መንገድ ይቀየስ። የእድር፣ የኃይማኖት፣ የተቋማት ወዘተ መሪዎች "ችግር ቢመጣም ዋስትና እንሰጣችኋለን፤ ልጆቻችን አይነኳችሁም" ብለው መምህራኑን ሰብስበው መለመን አለባቸው። ይህን ማድረግ ካልተቻለ ወይም ዓይነተኛ መፍትሔ ካልተፈለገ ሁሉም ወደ ትውልድ ቀዬው ሲሰበሰብ የባሰ አደጋ ያመጣል። ሠው በሃገሩ ተዘዋውሮ መስራትና መኖር ይሳነዋል። ሰከን ካሉ ሰዎች አማራጮች መቅረብ ይኖርባቸዋል።
የጉዞ፣ የንባብ፣ የቤተመጻሕፍት ፣ የሕትመትና ስርጭት ወዘተ ጽሑፎችን ያገኙበታል። I share my views and reports of my activities in this blog.
ደንበኛ ይሁኑ ለ፡
አስተያየቶች ለጥፍ (Atom)
ሕይወት ከእገታ ማስጠንቀቂያው በኋላ
ሕይወት ከእገታ ማስጠንቀቂያው በኋላ ግንቦት 10፣ 2018 ዓ.ም. መዘምር ግርማ ደብረብርሃን ሚያዝያ 26 ፣ 2018 ዓ . ም . ምሽት የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ ደረሰኝ...
-
6 June 2019 Basic Writing Skills (Sophomore English) Lecture 1.1. Phrases and Clauses 1.1.1. Phrases A phrase can ...
-
የሥኬት ሥልጠና ቡድናችን አባላት አርፍደው ስለነበር ከቀኑ 11፡00 ሳይሞላና የፋብሪካው ዋና ዋና ዘመናዊ የሥራ ክፍሎች ሳይዘጉብኝ ብቻዬን ከራስ አበበ አረጋይ ቤተመጻሕፍት ወደ ጅሩ መስመር በእግሬ በጥድፊ...
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ