ሐሙስ 2 ኦገስት 2018

ሠላም ለሃገራችን!



ባለፉት ዓመታት፣ ወራት፣ ሣምንታም ሆነ ቀናት የሆነውን ሁሉ ስናስበው በአስደሳችና በአስከፊ ነገሮች የተሞላ ጊዜ አሳልፈናል፡፡ 

በፍጥነት የሚለዋወጡ ክስተቶች ከመኖራቸው ባሻገር ስለነዚህ ክስተቶች በየሚዲያውም ሆነ ማህበራዊ ሚዲያው የሚደርሱን ትክክለኛም ሆኑ የተዛቡ ዘገባዎችና ትንታኔዎች የራሳቸው የሆነ ጫና ያሳድርብናል፡፡


በዚህ መሃል እኛ ምን አልን፣ ጻፍን ወይም አደረግን? የኛ ምላሽ ወደፊት የሚኖረውን ክስተት ሁሉ ስለሚፈጥር በጥንቃቄ እንድንንቀሳቀስና ለሠላም መኖር እንድንሰራ አደራ እንላለን፡፡ 

ማናቸውም ዓይነት ድንበር ሳይገድበን ለሰው ልጅ ሠላም እንስራ፡፡  
 መልካም ቀን ይሁንልን!
ሠላም ለሃገራችን!

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ

የተገለጠላችሁ መቼ ነበር?

አንድ ክህሎት ወይም ትምህርት ሲገባችሁ የተለየ ስሜት አለው። አንድ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት አብሮኝ የተማረ ጓደኛዬ እንግሊዝኛ አራተኛ ክፍል ሆኖ እንደገባው ነግሮኝ ነበር። ገባኝ የሚለውም ልክ እንደ አማርኛ መነጋገሪያ መሆ...